ፊት ላይ ለሚወጡ ቋቁር ነጠብጣብ የቤት ውስጥ መላ በተለያየ ምክንያት በቆዳ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ ይወጣል፡፡ ለጸሃይ አብዝቶ በመጋለጥ፣ ቡጉር ወይም ሽፍታ በሚከሰትበት ጊዜ ያ ሲጠፋ ጥሎ የሚያልፈው ትናንሽ ጠባሳ፣ በእርግዝና ወቅት በሆርሞን መቀያየር ይከሰታል፣ በህክምና ምክንያት የተለያዩ መድሃኒቶችን በመውሰድ፣ ኮስሜቲክሶችን አዘውትሮ በመጠቀም በተለይም ፌር አዘውትረን የምንጠቀም ከሆነ እየቆየ የፊት ቆዳን ጥቁር ነጠብጣብ እንዲያወጣ የማድረግ ባህሪይ አለው፡፡

0 Comments